About this Short Film
Educational Video on Reproductive Health, by Federica Seymandi (Ethiopia, 2026), is an intimate, rights‑based short documentary that centres reproductive health information for people with physical disabilities. Through the experience of Senait and her family, and with the support of hospital staff and a sign‑language interpreter, the film models accessible, respectful clinical practice, consent and family decision‑making while challenging stigma and stereotyped attitudes. Tonally calm and instructional, it combines lived experience with clear explanations about choice, access to family planning and inclusive services, making it useful for health professionals, disability advocates, families and policy makers. A practical, inclusive resource that contributes directly to conversations at the Focus on Ability festival.
Film Details
Film Transcript
ሰናይት የተሳናት ሴት ሲሆን ነብሰ ጡር ናት። የመውለጃ ሰአቷ በመድረሱ ወደ ማዋለጃ ክፍል ልትገባ ሲል የሰናይን ትህት እና ባለቤቷ መልካም ምኞት ተመኙላት፣ እና ወደ ማዋለጫ ክፍል ገባች። በኋላም ሰናይት እና ቤተሰቧ ከሆስፒታሉ ጋር በሚለኩበት ሰዓት ነፃዋ የሰናይትን እህት ትጠራታለች። እህትዋ ተጨማሪ ልጆች ስለመውለድ መጨነቅ እንዳለባት ንገሪያት፣ ዘላቂ መፍትሄ ማለት ምንድን እንደሆነ ጠየቀ። ሰናይት እህትዋን ምን ይሆን እንደሆነ አስረዳቻት፣ የሆስፒታሉ ሰርተስ እና የምልክት ቋንቋ ተርጉማ ለሰናይት ያስተረጉማሉ። ሰናይት ምርጫዋን ካሳወቀች በኋላ ሰኔት እና ባለቤቷ ከሆስፒታሉ ወጥተው ሄዱ።
በክፍሉ ውስጥ የታካሚ መብቶችን የሚያሳይ ፖስተር እንዳለው እናያለን። ማንኛውም ሰው ከስነቱ ዋሉ ጤና ጋር የተያያዙ መረጃዎችና ሌሎች አገልግሎቶችን የማግኘት መብት አለው። ማንኛውም ሰው በፈቃደኝነት ላይ ተመስርቶ የመረጠውን የቤተሰብ ምጣኔን አይነት የመጠቀም መብት አለው። አካል ጉዳተኞች ተደራሽ በሆነ መንገድ የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎት የማግኘት መብት አላቸው። እነሱ የሚወልዱበትን ጊዜና የሚወልዷቸው ልጆች ብዛት በነፃነት የመወሰን መብት አላቸው። ለዚህም የሚጠቅማቸውን የቤተሰብ ምጣኔ የጾታዊና ስነተዋሉ ጤና ትምህርት አገልግሎቶችን የማግኘት መብት አላቸው።
አካል ጉዳተኞች ይሄንን መብታቸውን በተሟላ ሁኔታ እንዲጠቀሙ ለማስቻል መንግስትና ሁሉም የሚመለከታቸው አካላት ተደራሽነትን ሊያረጋግጡ ይገባል። የተዛቡ አመለካከቶችን እናስተካክል፣ አካል ጉዳተኞችን እናቀባለን እናረጋግጥ፣ ሁሉን አቀፍ አካታች ስርአት በመገንባት የአካል ጉዳተኞችን ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት እንዲኖራቸው እንረጋግጣለን።
Filmmaker
Federica Seymandi is the filmmaker behind this entry. See every Focus on Ability entry from Federica Seymandi.