About this Short Film
Educational Video on Accessibility, by Federica Seymandi (Ethiopia, 2026), is an educational short documentary that examines everyday barriers and attitudes faced by students with disability through the experience of Beza, a student who uses a wheelchair. The film adopts an observant, matter‑of‑fact tone, showing classroom interactions, dining-room assumptions and the practical challenge of inaccessible toilets while capturing advocates’ calls for inclusive design and service provision. It foregrounds respectful, person‑centred perspectives and practical solutions rather than pity or spectacle, making it useful for teachers, school leaders, disability advocates and policymakers seeking clear examples of why accessibility matters. A clear, grounded contribution to ongoing conversations about inclusion, especially suited to audiences at the Focus on Ability festival.
Film Details
Film Transcript
ቤዛ በመማሪያ ክፍላው ውስጥ ብላ ተቀምጣለች። መምህሯ እያስተማረች ነው፣ ቤዛ ግን ትኩረት አድርጋ መማር አልቻለችም። ቤዛ በመመገቢያ አዳራሽ ተቀምጣለች፤ በጠረጴዛው ላይ ያለውንም ግብ አልነካችሁም።
የአካል ጉዳተኞች ማህበራት ተወካዮች ትምህርት ቤቱን እየጎበኙ ሳለ ቤዛን በምሳሳት ምግብ ምግቧን እየበላች እንዳልሆነ ይመለከታሉ። ያቺ ዊልቸር ተጠቃሚ ተማሪ ለምን ምግባን እየበላች አይደለ? አማት ይሆን? አሟት አይመስለኝም። እኔም ጥያቄ የሆነብኝ ጉዳይ ነው። እንደተመለከትከው ምግብ የሚቀርበው ለሁሉም ተማሪዎች ነው። እሷ ግን ቢቀርብላትም አንድ ቀን እንኳን ስትበላ አላቅም።
በነገራችን ላይ ለእርሷ የሚሆን ተደራሽ መጸዳጃ ቤት አላችሁ ግን? እሷ በጭራሽ አስቤው የማላቀውን ነገር ነው የጠየከኝ። መጸዳጃ ቤቶቻችን ለውልቼ ተጠቃሚዎች ምቹ አይደሉም። እስከዛሬ ግራ ከመጋባት ጠይቂያት ቢሆን ኖሮ በቀላሉ ማስተካከል የሚቻል ጉዳይ ነበርኮ።
ሙያ ለማወቅ ርእሰ መምህሩ ምን ላይ ሲሰጡ የመደናገጥ እና የመገረም ስሜት ፊታቸው ላይ ይስተዋላል። ምን መሆን ነበረበት፤ ቤዛ በትኩረት በክፍሉ ስትሳተፍና ምግቧን ስትበላ ትታያለች። ቤዛ ለእሷ ተደራሽ በሆነ መጸደጃ ቤት እየገባች ይታያል።
አካል ጉዳተኞች ሁሉንም የማህበራዊ አገልግሎቶች ከሌሎች እኩል የማግኘት መብት አላቸው። መንግስትን ጨምሮ ሁሉም ባለድርሻ አካላትና ተቋማት አካባቢ ተቋማዊና የመረጃን ተግባቦት ተደራሽነታቸውን በማስፋት፣ እንዲሁም ከአመለካከት ተግዳሮት የጸዳ አካባቢን በመፍጠር ለአካል ጉዳተኞች ያላቸውን ተደራሽነት ማረጋገጥ አለባቸው።
የተዛባ አመለካከቶችን እናስተካክል፣ አካል ጉዳተኞችን እናካት፣ እና ረክቲፋይ ስቴዲዮ ታይፕስ ኢንክድ ኢምፓወር ፐርሰን ዲሰቢሊቲ የተዛቧ አመለካከቶችን እናስተካክለን፣ እና ሁሉን አቀፍ አካታች ስርአት በመገንባት የአካል ጉዳተኞችን ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት እናረጋግጥ።
Filmmaker
Federica Seymandi is the filmmaker behind this entry. See every Focus on Ability entry from Federica Seymandi.